የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ በቀድሞ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡
አፈ ጉባዔው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ሴናተር ጂም ኢንሆፍ በደስታም ሆነ በችግር ጊዜ እውነተኛ የኢትዮጵያ ወዳጅ እንደነበሩ አውስተዋል፡፡
FBC
Woreda to World

More Stories
እንግሊዝን ያስቆጣው የኢራን ጥቃት
በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐግብር የተሠማሩ ወጣቶች ተጠቃሚ እየሆኑ መምጣቸው ተገለጸ።
ኢራን ላይ እየተካሄደ የሚገኘው ወታደራዊ ዘመቻ …