ፓርቲው 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ድምጽ ካላገኝ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ጥምር መንግስት ለመመስረት ይገደዳልበደቡብ አፍሪካ በተካሄደው ፓርላመንታዊ ምርጫ ለ30 አመታት በስልጣን ላይ የቆየው የኔልሰን ማንዴላ አፍሪካን ናሽናል ኮንግረስ ፓርቲ (ኤኤንሲ) በታሪኩ ለመጀመርያ ግዜ ዝቅተኛውን ድምጽ አግኝቷል።ዛሬ የወጡ መረጃዎች በ23ሺ የምርጫ ጣብያዎች በተደረገው ምርጫ የድምጽ ቆጠራው 97 በመቶ መጠናቀቁን የገለጹ ሲሆን በዚህ ውስጥ ኤኤንሲ ፓርቲ ማግኝት የቻለው ድምጽ 40.14 በመቶ መሆኑን ጠቁመዋል።
FBC
More Stories
እየተጠናከረ የመጣው የብሪክስ ሀገራት ግንኙነት…
አሜሪካ ሶሪያን አጠቃች
የሩሲያ ጦር በፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን መኖሪያ ቤት ላይ ተፈጽሟል ላለው ጥቃት አፀፋ በዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል።