ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጽሕፈት ቤታቸው በሚያሰራቸው እና በሚከታተላቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ለሚሰሩ ሰራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመስቀል እና መውሊድ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ጽ/ቤታቸው በሚያሠራቸው እና በሚከታተላቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ለሚሰሩ ሠራተኞች በተዘጋጀ የበዓል የምሳ ፕሮግራም ላይ ተገኝተዋል፡፡
በዚህ ወቅትም ለሰራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ማስተላለፋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
More Stories
እንግሊዝን ያስቆጣው የኢራን ጥቃት
በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐግብር የተሠማሩ ወጣቶች ተጠቃሚ እየሆኑ መምጣቸው ተገለጸ።
ኢራን ላይ እየተካሄደ የሚገኘው ወታደራዊ ዘመቻ …