March 20, 2026

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

1 ሺህ 447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው ።

‎ማሻ፤ መጋቢት 11/2018 ዓ/ም (ማሻ ኤፍ ኤም 103.8) 1ሺህ 447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በቴፒ ከተማ የእምነቱ አባቶችና ተከታዮች በተገኙበት በሶላትና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል ።