February 15, 2026

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

አፍሪካ የራሷን የክትባት እና የሕክምና ምርቶች በበቂ ሁኔታ ለማምረት የሚያስችላትን ጉዞ መጀመሯ ወሳኝ እርምጃ ነው

ማሻ፤ የካቲት 8/2018 ዓ/ም (ማሻ ኤፍ ኤም 103.8) አፍሪካ የራሷን የክትባት እና የሕክምና ምርቶች በበቂ ሁኔታ ለማምረት የሚያስችላትን ጉዞ መጀመሯ ወሳኝ እርምጃ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ከ39ኛ የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ጎን ለጎን አፍሪካ በክትባት እና በሕክምና ምርምር ራሷን እንድትችል ለማድረግ ያለመ አቺቭ አፍሪካ (ACHIEVE Africa) የተሰኘ መርሐግብር ይፋ ተደርጓል።

ደሬቴድ