December 25, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ማንቼስተር ዩናይትድ በአስቶን ቪላ ተሸነፈ

ማሻ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ማሻ ኤፍ ኤም 103.8)) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስቶን ቪላ ማንቼስተር ዩናይትድን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

ምሽት 1:30 ላይ በቪላ ፓርክ በተካሄደ ጨዋታ ባለሜዳው አስቶን ቪላ ሮጀርስ ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።

ማንቼስተር ዩናይትድ ከሽንፈት ያልታደገውን ብቸኛ ግብ ኩንሃ አስቆጥሯል።